ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሱሉልታ ከተማ ሸፋኔ ሳይት በአቶ መስፍን ቸሩ ስም የተመዘገበ የቦታ ስፋት 200 ካ/ሜ የሆነ ቤት ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ - በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር 942 ለመኖሪያ እና ለድርጅት የሆነ ይዞታ - በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የሚገኝ ዋና እና ሰርቪስ ቤቶች (210 ካ/ሜ) የሐራጅ ሽያጭ - የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የቤት ቁጥር 1501 የሆነውን ቤት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በሐራጅ ይሸጣል፡፡
በደብረብርሃን ከተማ ገንደበል ቡለን ቀበሌ የሚገኝ ዳሺያንግ ማኑፋክቸሪንግ የቀለም ፋብሪካ ከነሙሉ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
የመኖሪያ ቤቶች (G+0) በግልፅ ጨረታ ሽያጭ - ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ሽሮ ሜዳ አሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ባለው ይዞታ ለጥልፍና ስፌት (ጋርመንት) እና ለካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንጻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተቋማችን ፒያሳ የሚገኘውን የኤሌክትሪክ ህንፃ ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዳማ ከተማ አስተዳደር በከተማ አስተዳደሩ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የሚስተዋለውን የፍላጎትና የአቅርቦት አለመጣጣም ችግር ለመፍታት በግልፅ ጨረታ መግዛት ለሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ወይም የግል ወይም የመንግስት ድርጅት ወይም አክሲዮን ማህበር አወዳድሮ በሸያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል
የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 (0 - 2) በተዘረዘረው መሠረት በሐረሪ ከተማ ለቅይጥ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውሉ የተዘጋጁ ይዞታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት በድጋሚ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማከራየት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን በአጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 375 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን G+2 ህንፃ በካሬ 12.3 ሜትር×16 ሜትር = 196.80 ካ/ሜ የሆነውን ህንፃ በመነሻ ዋጋ 17,443,550.33 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለልን ለቢሮ አገልግሎት እንዲውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።