ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ - ከተማ | ቀበሌ | የቦታ ልዩ መለያ ኮድ | የይዞታ የምስክር ወረቀት ቁጥር | የቦታ ስፋት | የንብረቱ አይነት | የሚሰጠው አገልግሎት | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት ቀን | ሰዓት | ቦታ |
| 1 | ሳማራ ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማ | ቦሌ ቡልቡላ | አውራሪስ ጌታነህ ላቀው | ደብረ ብርሀን | 09 | DB010103701 | ደብኢ.ፓ/03/00/72/2014 | 10,000.02 m² | ኢንዱስትሪ | መጋዘን | 41,832,605 | ጥቅምት 24 ቀን 2019 | 4:00 - 6:00 | ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ድብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሸን ባንክ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Dashen Bank invites bids for a 10,000 m² industrial warehouse in Debre Birhan, owned by a borrower/guarantor, sold via auction. Bidders must present a 25% CPO to register. The highest bidder wins upon written confirmation and must pay within 15 days. Buyer covers all transfer taxes and fees.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
