በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን በአጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 375 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን G+2 ህንፃ በካሬ 12.3 ሜትር×16 ሜትር = 196.80 ካ/ሜ የሆነውን ህንፃ በመነሻ ዋጋ 17,443,550.33 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።