ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (Auxillary Equipments) ፣ ያገለገለ ጎማ እና ባትሪ መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና, የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስ/ግንዘብ መምሪያ ለነ/ከ/አስ/መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች እና ማሸነሪዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በተለያዩ ፕሮጀክት ሳይቶች ላይ የሚገለገልበትን የክሬሸር ማሽን፣ የኤሌክትሪክ ሞተር፣ ሪዋይንዲንግ የጥገና አገልግሎት የሚሰጡ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡
Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the supply and implementation of goods listed hereunder
Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder
Tsehay Bank would like to invite sealed bids from eligible bidders for the procurement of 5 KVA & 10KVA Invertors through a national open tender by using the under listed information
Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following for the supply of PRINTING MACHINERIES
The National Veterinary Institute (NVI) here now invites sealed bids from eligible bidders all over the world for the Procurement of Different Machineries and Laboratory equipment
በየካ ከ/ከተማ በወረዳ o2 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ያሎትን እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ስር ላለው የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ ለመስተንግዶ አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች፣ ለሰውነት ስፖርት እንቅስቃሴ የሚሆኑ ማሽኖች፣ እንዲሁም በተቋሙ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የሥልጠኛ መርጃ እና የጽሕፈት ዕቃዎች፣የህሙማን ቀለብ፣የማሽነሪ፣ የጀኔሬተር እና የአፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር ሴክተር ማዘጋጃ መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የእሳት አደጋ መኪናዎች ሥራ ማስጀመሪያ የተለያዩ መሳሪያዎች እና የግሪነሪ ቦታ ሳር ማጨጃ ማሸን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጎማዎች፣ የወርክሾፕ ማሸነሪዎች፣ የኤከስካቫተር ጃክሀመር እንዲሁም የኤክስካቫተር አካፋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአይሣኢታ ፕራይመሪ ሆስፒታል የሚከተሉትን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለአዳማ አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ፣ ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በዚህ ዘርፍ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል።