Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት
  • Address ገላን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 45 01 82
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 1,500 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000 (CPO ብቻ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4:30
  • Categories Textile, Garment & Leather , Sport Materials And Sportswear

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸዉን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸዉን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • 62- በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፍሉ ።
  • 63- አቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስክር ወረቀት ያላቸው፡
  • 64- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ተመዝጋቢ የሆነ።
  • 65- የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
  • 66- ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ( 15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ለያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ) ብር በገላን ክ/ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ ።
  • 67- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ| በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ( 15) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል ።
  • 68- ጨረታዉ በ16ኛው ቀን 4፡ 00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ(ተዘግቶ ልክ በዚሁ ቀኑ 4፡ 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ።ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።
  • 69- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000(አምሳ ሺህ ብር ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ / CPO | ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
  • 70- ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10 % በማስየዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል ።
  • 71- ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ውል ካልፈፀሙና የውል ማስከበሪ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል ።
  • 72- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ዉስጥ በተገለፀዉ መሰረት የተጫራተበት ዕቃ ናሙና / Sample/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል ።
  • 73- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም።
  • 74- የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል ።
  • 75- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • 76- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 4 45 01 82(09-23574941) በመደወል እና በአካል ተገኝቶ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ፡- በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት

በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Gelan Sub-city is procuring sports equipment for its Youth and Sports Office. Bidders must hold a valid renewed license, tax clearance, VAT and TIN registration, and submit an item sample with the bid document.
Save Tender