Tender Detail

Tender Details

  • Company Hagbes Pvt. Ltd. Company
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline31 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazinereporter
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያ C.P.O.
  • opening dateጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ/ም ፣ ጠዋት 4:30 ሰዓት
  • Categories Cargo Vehicle , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

Hagbes Pvt. Ltd. Company


ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡ ሐግ/ ተሽጨ/ 02 /2019

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

ተራ ቁጥርለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነትብዛት
1ሎው ቤድ ተሳቢዎች ( low bed trailers)03
2ኪያ ሬይኖ የጭነት ተስከርካሪ (KIA RHINO CARGO TRUCK) 50 ኩንታል02
3መጅረስ የጭነት ተሽከርካሪ (MAJRUS CARGO TRUCK)01
4ዴዉ ኖቨስ የውሃ ቦቴ (DAEWOO NOVUS WATER TANK)8000 ሊትር01
5ሞሶ ዴው ( MUSSO DAEWOO 4 seater)02
6ማህንድራ ቦሌሮ ፒክ አፕ(MAHINDRA pickup)02
7የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ( metal water tanker) 3000 ሊትር36
8የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ( metal water tanker) 2000 ሊትር87
9ቀላል ተሽከርካሪዎች ( ዴዉ ቲኮ፣ ሲይሎ፣ዳማስ (DAEWOO TCO, CIELO, DAMAS ) ኪያ ስፖርቴጅ፣ ፕራድ( KIA SPORTAGE, PRIDE)22
  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች

    ሀ). ሸገር ፣ ገላን ከተማ ክፍለ ከተማ ፣ ልዩ ስሙ ሲዳ አዋሽ፣ ከኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ቢዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ከሰኛ -ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ::

    ለ). ቀላል ተሽከርካሪዎችን፡ አዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10 ቤት ቁጥር 198፣ ጴጥሮስ ወ ጳዉሎስ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ የድሮው ታይዋን ገበያ መንገድ ባለበት መስመር በሚገኘው ቢዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ::

  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር፣ 1000004330793 ገቢ በማድረግ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ፣ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፣ ቦሌ ሚኒ አጠገብ በሚገኘው ሴቪ.ታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ደረሰኙን በማቅረብ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከመስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሽከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ:: ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋ.ጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሽከርካሪ ፣ ዕቃ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያ C.P.O. ጋር አያይዘዉ በስም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም. ከቀኑ 6:00 ሰዓት ደረስ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፣ ቦሌ ሚኒ አጠገብ ከሚገኘው ሴቪ.ታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  4. ጨረታዉ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ/ም ፣ ጠዋት 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት በሴቪ.ታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል::
  5. ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ::
  6. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0116 639191 EXT.257/260 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ::

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
አዲስ አበባ

✨ messages.ai_summary
Hagbes Pvt. Ltd. is selling used vehicles and metal water tanks by open bid, including low bed trailers, KIA Rhino and Majrus cargo trucks, a Daewoo water tanker, Musso Daewoo and Mahindra pickups, 3,000L and 2,000L metal water tanks, and light vehicles. Bidders may buy one or more items.
Save Tender