Tender Detail

Tender Details

  • Company በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline21 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 400.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበሎት ከብር 500 እስከ 30,000 (ሲፒኦ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 4፡30
  • Categories Maintenance And Repair , Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የግዥ ኮድ001

  የዕቃዝርዝር የጨረታ ማስከበሪ
ሎት1 የደንብ ልብስ ግዥ 25,000.00
ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ 21,900.00
ሎት3 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ 1,700.00
ሎት4 የቢሮ ጽዳት እቃዎች ግዥ 30,000.00
ሎት5 የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 20,672.00
ሎት6 የህትመት ስራዎች ግዥ 12,000.00
ሎት 7 የተለያዩ ኪራይ አገልግሎቶች 20,000.00
ሎት8 ፕላንትና ማሽነሪ እድሳት ጥገና 500.00
ሎት9 ህንፃና ቁሳቁስ ጥገና 1,500
ሎት10 ለተሽከርካሪና እና ሌሎች መጓጓዣ እድሳትና ጥገና 11,500.00

በጨረታው መሳታፍ የሚችሉት

  • በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የዘመኑ ግብር የከፈሉ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይ መለያ TIN NO/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  • በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና እና
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  1. ከላይ የተዘረዘሩትናን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ አርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ) በወረዳው ፋይናንስ ፅ/ቤት ቢሮ ቀርበው በመግዛትና መጫረት ይችላሉ፡፡
  3. አነስተኛ ጥቃቅን ማበራት በአምራችነት ተደራጅታችሁ መወዳደር የምትፈልጉ ካላችሁ ካደራጃችሁ አካል በፅ/ቤት ሀላፊ የዋስትና ደብዳቤ ማስረጃ ማምጣት አለባችሁ፡፡ የራሳቸው ምርት ካሆነና ገዝተው ለሚያቀርቡት እቃ የጨረታ ሰነድ መግዛና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት በባንክ በተራጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን አገልግሎት የአንዱን መለኪያ ዋጋ 15% የተ.እ.ታ. ጨምሮ በዋጋ ማቅረቢያው ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸውን የተለያዩ ኢንቨሎፕ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ሰነዶች ለያይተው በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጨማሪም አንድ ኮፒ በማሸግ ለዚህ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት በኋላ ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ዓርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡30 ከሰዓት በኋላ ከ 7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ነው፡፡
  8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ገዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስረኛው ቀን 11፡30 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይርባቸዋል፡፡ በ11ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙት ይከፈታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መንቱ የተጠበቀ ነው፡ ፡
  10. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ወይም አገልግሎት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸቃል፡፡
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፓርት ወደ መስሪያ ቤቱ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ//ቤት ድረስ መቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ፡- በአካል ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት ሰሚት ኮንደሚኒየም ሁለተኛ በር ሰንሻይን አረጋውያን መርጃ መዓከል ላይ.2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ወረዳ 05 ፋይናንስ ፅ/ቤት

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ05 ፋይናንስ ፅ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The Finance Office of Belemi Kura City District 05 seeks to procure various goods and services through this open tender, including uniforms, consumable office supplies, equipment, cleaning materials, catering services, printing, rental services, plant and machinery repair, building maintenance, and vehicle repair. Eligible bidders must have a renewed trade license, tax clearance, TIN, VAT registration, and be registered in the government suppliers list.
Save Tender