Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineReporter
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityየ3 ወር መነሻ ኪራይ ዋጋ 25% (CPO)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::

የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር


የንግድ ቤት/ቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- ሆ/ፊ/ጨ-001/19

የሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር በኡራኤል ዋና መንገድ ላይ በሚገኘው ባለ 4 ወለል ህንፃው ላይ ለግንባታና ኤሌክትሪክ እቃዎች መሸጫ፣ ለቧንቧ እቃዎች መሸጫ፣ ለእቃ ማሳያ (showroom) ወይም ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል::

  • የጨረታ ሰነድ መግዣ፡- የማይመለስ ብር 500 በአቢሲኒያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 256509644 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማቅረብ ከጥቅምት 2 እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ከማህበሩ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል::
  • የሚከራዩ ክፍሎች፡- ግራውንድ (14.75 ሜ.ካ)፣ 1ኛ ፎቅ (8.33 ሜ.ካ)፣ 2ኛ ፎቅ (10.2 ሜ.ካ)፣ 3ኛ ፎቅ (8.33 ሜ.ካ) እና 3ኛ ፎቅ (19.20 ሜ.ካ)
  • የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)፡- የ3 ወር መነሻ ኪራይ ዋጋ 25% በሆም ፊክስ የቤት ባለቤቶች ማህበር ስም የተዘጋጀ CPO
  • የሰነድ መግዣና ማስረከቢያ ቦታ፡- የሆም ፊክስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ፣ የማህበሩ ጽሕፈት ቤት (ኡራኤል ከአክሱም ህንፃ አጠገብ)
  • የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ መጨረሻ ቀን፡- እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ

ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ፡- 0911-245040 / 0911608615

ሜይል፡- homefixhoa@gmail.com

✨ messages.ai_summary
Home Fix Homeowners Association invites bids to rent rooms on the 4-storey building on Urael main road, for construction and electrical goods, plumbing supplies, showroom, or office use. Bid documents can be purchased from the association's office. The association reserves the right to cancel the tender in part or fully.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender