Tender Detail

Tender Details

  • Company በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address ን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ወረዳ 12 መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-471-08-03
  • Website
  • Deadline20 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 150.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1፡ 15,000.00፤ ሎት 2፡ 15,000.00፤ ሎት 3፡ 1,000.00፤ ሎት 4፡ 11,000.00፤ ሎት 5፡ 2,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ.)
  • opening dateበማግስቱ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials

በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሐድሶ የመ/ደ/ት/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 0001/2019

በን/ስ/ላ/ክ/ከ የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎት በመስኩ ከተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ሎት 1. የደንብ ልብስ የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 15,000.00
ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የማስተማሪያ እቃዎች የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 15,000.00
ሎት 3. የህክምና እቃዎች የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 1,000.00
ሎት 4. የጽዳት እቃዎች ልዩ ልዩ እቃዎች የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 11,000.00
ሎት 5. የጥገና እቃዎች የሲ.ፒ.ኦ. መጠን 2,000.00

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ./ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10/አስር/ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150.00(አንድ መቶ ሐምሳ ብር) በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10(አስር) የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 7(ሰባት) ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ /የሚያቀርቡት ናሙና በተግባር ይፈተሻል/
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. የጨረታ ሰነዱ በጥንቃቄ መሞላት ሲኖርበት የተሰረዘ እና የተደለዘ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ጥያቄ
አድራሻ፡- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ተሃድሶ የመጀ/ደ/ት/ቤት ወረዳ 12
መድሐኒያለም ቤተክርስቲያን አጠገብ
የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 011-471-08-03

የተሃድሶ የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The office seeks to buy uniforms, consumable office and teaching materials, medical items, various cleaning supplies, and maintenance materials through open competition. Eligible bidders must have a renewed business license, paid current taxes, TIN and VAT registration, and submit samples for the lots they bid on.
Save Tender