ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::
Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | ዝርዝር መግለጫ | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ግሬይ | በሜትር | 1,324 |
| 2 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፐል | በሜትር | 1,324 |
| 3 | ሸሚዝ ፊኳ ያለ ውሃ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 860 |
| 4 | የጥበቃ ካፖርት ደማቅ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 91 |
| 5 | ከረቫት ፐርፐል ቀለም | በቁጥር | 921 |
| 6 | የወንድ ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በቁጥር | 359 |
| 7 | የወንድ ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 359 |
| 8 | የሴት ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በጥንድ | 53 |
| 9 | የሴት ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 53 |
| 10 | የወንድ ካልሲ | በጥንድ | 788 |
| 11 | የዝናብ ልብስ | በቁጥር | 447 |
ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ::
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሠላሳ ብር) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
- የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዢ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል::
- እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት::
- እያንዳንዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል::
- ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታው ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ሕብረት ባንክ
✨ messages.ai_summary
Hibret Bank seeks to buy various security uniforms: suiting fabric, shirts, jackets, ties, men's and women's shoes, socks, and raincoats. Eligible bidders must hold a valid business license and submit documents per the tender instructions; non-compliance may lead to disqualification.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
