Tender Detail

Tender Details

  • Company አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 በተለምዶ አሜሪካን ገቢ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911117537
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid SecurityCPO 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር
  • opening dateይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

በሀያት ክብር ዳመና አካባቢ 360 ካሬ ላይ የሚገኝ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ሙሉ ግቢ ለማከራየት የወጣ ግልጽ ጨረታ - የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

አሙግ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሀያት ክብር ዳመና አካባቢ በ360 ካሬ ላይ የተንጣለለውን ሙሉ ግቢውን ባለ አንድ ፎቅ ቤት በቅርብ ቀን የገዛዉን ለተለያዩ ሕጋዊ አገልግሎቶች ለክሊኒክ ለገስት ሀውስ ለሆቴል ለተለያዩ ድርጅቶች እና ለመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ CPO 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር በአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ስም ማዘጋጀት የሚችሉ ሲሆን የሚያቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የማይነበብ ከሆነ ከጨረታ ዉጭ የሚያደርግ በመሆኑ ሙሉ አድራሻና የሚከራዩበትን የዋጋ ዝርዝር ግልፅ ሆኖ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. ለመከራየት የሚፈልግ ማንኛዉም ሰዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከማህበሩ ጽ/ቤት የጨረታዉን መመሪያና ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ/ከፍሎ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. በአካባቢውና /በጎረቤት ሰላምን የማይጋፋ የሥነ ምግባር እሴቶች ተገዥ የሆነ
  5. የቤቱ ሙሉ ግቢ ለካርታ 360 ካሬ የጨረታ የመነሻ ዋጋ ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
  6. ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0974-60-11-22/0920-80-91-41 እና 0957-80-54-04 ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ይጠይቁ፡፡

የአጎዛ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
A one-storey house on a 360 sqm compound in Hayat Kebir Damena area is offered for rent via open bid, suitable for clinics, guest houses, hotels, and similar legal services. Eligible bidders must provide a renewed business license, TIN, and VAT registration.
Save Tender