Tender Detail

Tender Details


የይ/ጨፈ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2019 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴከተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የይርጋ ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የይ/ጨፈ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2019 ዓ/ም በይ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴከተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት የሚገዛ ዕቃዎች አይነት የጨረታ ማስከበሪያ /cpo
ሎት1 ጽ/መሳርያ እና ጽዳት ዕቃዎች 20,000
ሎት2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፈርኒቸሮች 10,000
ሎት3 ኤለክትሮኒከስ ዕቃዎች 20,000
ሎት4 ተሸከርካሪ ሞተር ሳይክሎች 20,000
ሎት5 ለግንባታ የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች 20,000
ሎት 6 ለግንባታ የሚሆኑ የማዕድን ውጤቶች 20,000

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የ2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ 200 ብር በመከፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  3. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃም ሆነ ንብረት የአቅርቦት ስምምነት ውል ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ ያስያዙት CPO ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ CPO በባንክ የተመሰከረ በጥሬ ገንዘብ ማስያዣ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ይህ ጨረታ የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውልና በ16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ይታሸግና በዚው ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ዉከሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  6. አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በፖስታ የታሸገ ሰነድ።
  7. በጨረታ ሰነድ ላይ የተጫራቹ ድርጅት ማህተም እና ስም ፊርማ በግልጽ መጻፍ አለበት።

* መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

* ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

ለበለጠ መረጃ 0463320554/0824

የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Yirga Chefe Woreda Finance Office seeks suppliers for office supplies, cleaning materials, furniture, electronics, motorcycles, and construction materials. Bidders need a renewed business license, tax registration, and VAT registration. Submit one original and one copy in sealed envelopes.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender