Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0926384850
  • Website
  • Deadline08 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineአድስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Security10,000 (አስርሺህ ብር) ሲ.ፒ.አ (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ስዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Ict Equipment'S And Its Accessories

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፀዉን በ2019 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች /ዳይሬከተሬት/ ሥራ ላይ የሚያስፈልግዉን ከታች የተዘረዘሩትን ማለትም -

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተገለፀዉን በ2019 በጀት ዓመት ለተቋሙ ለተለያዩ ሥራ ሂደቶች /ዳይሬከተሬት/ ሥራ ላይ የሚያስፈልግዉን ከታች የተዘረዘሩትን ማለትም -

  1. ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ዉጤቶች ቋሚ የቢሮ ቁሳቁስ የተገልጋይ አግዳም
  2. የጽዳት እና የቢሮ የዉበት ሥራ የሚዉል የተለያዩ ዕቃዎች
  3. ኤለክትሮኒከስ ዕቃዎች የዲጅታላየዜሽን መስመር ዝርጋታ ዕቃዎች Server dell; Desktop computer, Printer, Cisco2960-24/48/port
  4. የጽህፈት መሳሪያ /እስቴሽነር
  5. የቢሮ ማናጀር ሶፋ፤ የማናጀር ወንበሮች
  6. ጨርቃ ጨርቅ /ለሆስፒታሉ ደንብ ልብስ የሚዉል
  7. በየአስራ አምስት ቀን ወደ ይርጋዓለም ሆስፒታል ለስልንደር ለማስሞላት የመኪና ኪራይ
  8. ሕትመትና የህትመት ዉጤቶች
  9. የቧንባ ዕቃዎች
  10. የመድኃኒትና የላቦራቶሪ ኬሚካሎችና ሬኤጀንቶች
  11. ኤሌክትርክ መስመር ዝርጋታ ዕቃዎች /florcent lamp, electricewire etc
  12. የሕከምና መሳርያ እና አከሰሰር /መለዋወጫ/ የሕከምና ማሽኖች እና ዕቃዎች ግልጽ የሀገር አቀፍ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድም ተከተል ሁኔታዎችን ማሟለት ይጠበቅባቸዋል።

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ያላት
  2. የዘመኑን ማለትም የበጀት ዓመቱን ግብር መክፈላቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃዉን ማቅረብ የሚችል እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያለው
  4. ጨረታዉን አሸንፎ የሚያቀርበዉን ዕቃ ንብረት ጥራቱን ለማረጋገጥ ናሙና ማቅረብ የሚችል
  5. ጨረታዉን ያሸነፉ ግለሰብ አቅራቢ ድርጅት ዕቃዉን/ የንብረቱን እስከ ሆስፒታሉ በእራሱ ወጪ የሚያቀርብ
  6. አሸናፊ ሆኖ የሚጠራዉ ግለሰብ አቅራቢ ድርጅት የዕቃዉን /የንብረቱን ጥራትና ደረጃ በጨረታ ሰነድ ላይ ሆስፒታሉ ባስቀመጠዉ መልኩ ውል ገብቶ በዉሉ መሰረት የሚያቀርብ
  7. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ለተከታታይ ዘወትር የስራ ሰዓት እና ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/ አ/ ዳይሬከተሮትቢሮመውሰድይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለዉ የዋጋ ማቅረቢያ ወይም በራሳቸዉ የዋጋ ማቅረብያ በግልጽ በመሙላት በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታውን እንዲያስገቡና በተገለፀው ቀን የሆስፒታሉ ግ/ፋ/ን/አ/ድጋፊ ስራ ሂደት ቢሮማስገባትይኖርባቸዋል።
  9. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዘርፍ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስርሺህ ብር) ሲ.ፒ.አ (CPO) በመስሪያ ቤቱ ስም ለቦናሆስፒታል ማስያዝይ ኖርበታል።
  10. ጨረታው የሚገባበት ቀን ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ የስራ ቀናት ተቆጥሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ እስከ 6፡30 ስዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ እንዲያስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ስዓት ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
  11. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ።
  12. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶችን ያላሟላ ተጫራቾች ከዉድድሩ ዉጭ ይሆናል። ማሳሰብያ - ጨረታውን የሚገባበትመደበኛየስራቀንካልሆነበሚቀጥለዉየስራቀንናስዓትይሆናል።

ለተጨማሪ መረጃ :- በስልከ ቁጥር 0926384850/ 0916401599/0916372754/0916071184 0916401599 ደውሎ መረዳትይችላል።

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ጤና ጊሮ ስር ቦና አጠቃላይ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Bona General Hospital seeks suppliers for furniture, office supplies, cleaning materials, ICT and electronics equipment, printing, plumbing, medical and lab equipment, and vehicle rental services. Bidders must have a renewed business license, tax compliance, VAT registration, TIN, and provide samples.
Save Tender