Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone: 011 275 2581
  • Website
  • Deadline02 Oct 2026, 11:48 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100/አንድ መቶ (የማይመለስ)
  • Bid Security0.5% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ ሲፒኦ/ ማስያዝ
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories Health Care, Medical Industry , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስና ግዥ ንብረት አስተዳደር የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስና ግዥ ንብረት አስተዳደር የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.      ሎት 1 የደንብ ልብስ ---------5000.00

2.    ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች -----4000.00

3.    ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃ---------443.00

4.    ሎት 4 አላቂ የትም/አቃዎች እና ልዩ ልዩ መሳርያዎች 2300.00

5.    ሎት 5 አላቂ የፅዳት እቃዎች 6000.00

6.    ሎት 6 ቋሚ እቃ———–7500

7.    ሎት 7 የደንብ ልብስ ስፌት 150.00

ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሁም ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና በመንግስት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ-ገጽ www.pag.gov.et (https://www.pag.gov.et/)  ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ 100/አንድ መቶ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 ስስከ 11፡30 በቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በፋይናንስ ቢሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ሙሉውን የድርጅታችሁን ክብ ማህተም በማድረግና በመፈረም በ ኦርጅናል እና በ1 ኮፒ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ሙሉ የጨረታ ሰነዱ የማይመልሱ ተጫራቾች ከጨረታው ውድቅ የሚደረጉ ይሆናል፡፡

ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያ ዋስትና ከላይ በእያንዳንዱ ሎት በተጠቀሰው መሰረት 0.5% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ ሲፒኦ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ዕቃ አይነት ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ጨረታ ሳይከፈት ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ነው፡፡ ጨረታው ለ10ቀን አስከ 11፡30 ድረስ ክፍት ሆኖ በማግስቱ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡ 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተ-መፅሀፍት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃ ዋጋ ዝርዝር በሚገዛው ሰነድ ላይ ይሞላል ተጫራቾች ያለፉበትን እቃ በሙሉ ውል ከታዋዋሉ በኃላ ባሉት 7 ቀናት ውስጥ አስገብተው ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ት/ ቤቱ ድረስ አምጥተው ማስረከብ አለባቸው፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች የውል ማስከበርያ 10% ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡ ነገር ግን ሰነዱን ሲሞሉ ሰፒኦ ያሰረችሁበትን አካዉንት ቁጥር መጻፍ አለባችሁ ደረቅ ቸክ ማስያዝ አይቻልም በአዲሱ ደረስኝ (ኪዩ አር ኮድ) የሌለዉ ነጋዴ አናስተናግድም ፡፡

በጥቃቅን እና አነስተኛ ለሚመጡ ተቋማት በሚያመርቱበት ምርት ብቻ የጨረታ ሰነድና በዋስትና ደብዳቤ የምናስተናግድ ሲሆን ለማያመርቱት ወይም ከገበያ ገዝተው ለሚያቀርቡት ምርት ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ ገዝተው ሲፒኦ አስይዘው የሚወዳደሩ መሆኑን እንገልፃለን ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነዉ ፡፡ 

አድራሻ፡- አዲስ ከተማ አውቶቢስ ተራ ትልቁ መናህሪያ ጀርባ 50 ሜትር ከፍ ብሎ ስልክ ቁጥር 011 275 2581 ወይም 011 273 2681

 

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት በወረዳ 09 ስር የሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/ በሻህ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The school seeks to buy uniforms, consumable office supplies, medical supplies, teaching materials and equipment, cleaning supplies, fixed assets, and uniform sewing services via open tender. Bidders must hold a valid trade license, be tax-compliant, registered on the suppliers list and for VAT, and registered on the government procurement portal.
Save Tender