በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በሎት የተደራጁ /የተዘረዘሩ/ እቃዎችን በኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መጋዛት ይፈልጋል።
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍስ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት ከዚህ በሎት የተደራጁ /የተዘረዘሩ/ እቃዎችን በኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መጋዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች
- ሎት2 የዕዳት እቃዎች
- ሎት3. የደንብ ልብስ
- ሎት 4 የላብራቶሪ ዕቃዎች እና የትምህርት መርጃ መሳሪያ
- ሎት5. የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍት እና አዳዲስ ልብ ወለዶች
- ሎት6. የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮች እና የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች
- ሎት7. የቢሮ ፈርኒቸር ጥገና እና የተለያዩ የኤሌክትሪክስ እቃዎች ጥገና
- ሎት8. የህትመት ስራዎች
- ሎት9. የህከምና ነከ እቃዎች
- ሎት10 መስተንግዶ
- ሎት11 የመኪና ኪራይ ሲሆኑ
በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመከፈል በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ኛ ደ/ት/ቤት ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ሳይደርስ ቤቴል በ40 ሜትር ቪክትሪ ት/ቤት ፊት ለፊት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 04 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን ፡፡
- ተጫራቾች ከስራው ዘርፍ ጋር አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢዎች መሆን አለባቸው።
- የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከገቢዎች ጊዜው ያላለፈ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ምዝገባ በአንላይን የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጨረታ ማስከበሪያ ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ከፍያ ዋስትና ምትክ ተቋሙ ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ በጽ ቤት ኃላፊ የተፈረመ እንዲሁም የስምና የስራ ድርሻ ቲተር እና ከብ ማህተም ያሟላ የዋስትን ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ CPO
- ሎት1. 39,000 / ሰላሣ ዘጠኝ ሺህ ብር /
- ሎት2 19,900 / አስራ ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር /
- ሎት3. 20,000 /ሃያ ሺህ ብር /
- ሎት4. 8.000 / ስምንት ሺህ ብር /
- ሎት5. 8,000 / ስምንት ሺህ ብር /
- ሎት6. 38,400 / ሰላሣ ስምንት ሺህ አራት መቶ ብር /
- ሎት7. 9,400 / ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ብር /
- ሎት8. 8,000 / ስምንት ሺህ ብር /
- ሎት 9.5.000 / እምስት ሺህ ብር /
- ሎት10 10000.00 /አስር ሽህ ብር/
- ሎት11. 10,520 / አስር ሺህ አምስት መቶ ሃያ ብር / CPO /ሲፒአ/ ከአርጅናል ሰነዳችሁ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
- በተጨማሪ ሲፒአ /CPO/ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በፈንፈኔ ከተማ የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስም ማስያዝ ይኖራባቸዋል፡፡
- አሸናፊዉ ተጫራች በሰነዱ ዉስጥበተመለከተዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ቀርቦ መዋወል አለባቸዉ።
- ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ሰነድ በትከከል በመሙላት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ (ፖስታ) በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
- አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እታ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቶች ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል። እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፈው ተጫራች የቀረበውን ከውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 20% /ሃያ በመቶ/ መጨምርወይም መቀነስ ይችላል።
- ለአሸናፊ ተጫራቾች በሰነድ ውስጥ የተካተተውን ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ 10 ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ሲፒአ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው።
- ተጫራቶች ተወዳድረዉ ያሸነፉባቸዉን እቃኦች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስዙት ሲፒኦ ይወረሳል/ተመላሽ አይደረግም/
- የእታ ማስረከቢያ ቦታ በጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ኛ ደ/ት/ቤት ይሆናል ፡፡
- በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ሀላፊ ስምና ፊርማ የድርጅቱ አድራሻ እና ስልከ ቁጥር መኖርእለበት፡፡
- ት/ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ለሚቆጠር 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ኛ ደ/ት/ቤት በሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 ውስጥ ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን ተጫራቶች ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን የሚውል ከሆነ ቀኑን አሳልፈን የሚከፈት መሆኑን ማወቅ አለባቸው ።
- የዕቃ ማጓጓዣ ብር አሸናፊው ተጫራች ይሸፍናል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ በኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 07 የጄ/ዋ/ጡቱ 2ኛ ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ ሲሆን ለበለጠ መረጃ:- 0118354110/ 01188340970/0118354108
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍስ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for supplying goods to General Waqo Gutu Secondary School across 11 lots, including office supplies, furniture, clothing, lab equipment, books, electronics, repairs, printing, medical items, catering, and car rental. Bidders need valid licenses, tax clearance, and VAT registration.
