በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም
በምስራቅ ባሌ ዞን የሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም
- ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች
- ጽህፈት መሳሪያዎች
- ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች
- ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ
- የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና
- ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የሚያሟሉትን መስፈርትና የዕቃውን ስም ዝርዝር፤ የእቃው ዓይነት ከጫረተው ሰነድ ጋር የሚሸጥ መሁኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0964022234 /0921165874/0923728083
ሰዌና ወራዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ርቀት 619 ኪ.ሜ.
በምስራቅ ባሌ ዞን የሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of goods for sector offices under the regular budget program in Seweyna District, East Bale Zone. Items include furniture, office supplies, electronics, uniforms, shoes, cleaning materials, vehicle and motorcycle tires, and motorcycle purchase. Bidders must meet specified criteria.
