Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha textile Share Company
  • Address , Phone: 033-5514667
  • Website
  • Deadline09 Sep 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-09-09 10:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል   VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን  (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Kombolcha textile Share Company


                የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SPD-18/2018-05

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አከሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል   VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን  (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ በ C.P.O ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ ፡፡
  • ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ በት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
  • ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል ፡፡
  • አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ስልክ ቁጥር 033-5510627/5510211/ 0973424242 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር 011-5530124/5513797/ 0970230571 (አዲስ አበባ)

ራስደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደ ኛፎቅ

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር

Save Tender