Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ልዩ ቦታ ተክለሃይማኖት በርበሬ በረንዳ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline26 Aug 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 100 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid Securityለሎት 1, ብር 17,000.00 (አስራ ሰባት ሺህ ብር) ለሎት 2, እና 3 ለየብቻ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ለሎት 4 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 5, ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ለሎት 6, ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 7,8,9,10 ለየብቻ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ
  • opening dateበ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋት 3፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የተለያዩ ሎቶች ግዥ (የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ የፈርኒቸር ጥገና እና ዲኮር እና ሞንታርቦ ኪራይ)

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019

 

የአ/ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ  ሎት1፡የጽህፈት መሣሪያ ፤ ሎት2፡ የጽዳት ዕቃዎች፤ ሎት3፡ የደንብ ልብስ ፤ ሎት4፡ ቋሚ እቃ ፤- ሎት5፡- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ፤ ሎት፤ 6 ትራንስፖርት አገልግሎት ፣ ሎት 7. ህትመት ፤ ሎት፣-8 መስተንግዶ ፤ ሎት፤9፡ የፈርኒቸር ጥገና እና ሎት፣ 10፡ ዲኮር እና ሞንታርቦ ኪራይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታዉ እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

1.      ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ንግድ ፍቃድ ያደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።

2.    ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢና በአቀራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የተጫራች ምስክር ወረቀት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.    ተጫራቾች ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ናሙና የሚያስፈልጋቸውን በዝርዝር ገቢ ማድረግ አለበት። ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል።

4.    ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ሳይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል ዕንደማይችሉ ማወቀ አለባቸው።

5.    ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከወረዳ 11 ፋይናንስ ጽ/ቤት ኛ ፎቅ ቀርበዉ መግዛት ይችላሉ።

6.    ተጫራቾች በገዙት የሰነድ ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ከነቫቱ በመሙላት እያንዳንዱ ሎት ለየብቻ በታሸገ የ ኢንቨሎኘ ወይም በማንኛውም በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ አድርገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ከጠዋቱ 2፡30-11:30 እና በ ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም ለሎት 1, ብር 17,000.00(አስራ ሰባት ሺህ ብር) ለሎት 2, እና 3 ለየብቻ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) ለሎት 4 ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 5, ብር 3,000.00 (ሶስት ሺህ ብር) ለሎት 6, ብር 10,000.00(አስር ሺህ ብር) እና ለሎት 7,8,9,10 ለየብቻ ብር 5,000.00(አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በአ/ከ/ክ/ከ/ወረዳ ከፋይናንስ ጽ/ቤት ስም በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እስከ 10ኛዉ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት እና በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ድረስ ብቻ ማቅረብ አለባቸዉ።

8.    የጨረታ አሸናፊ ለአሸናፊነት እቃ ዋስትና እና ውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል። የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች ኦርጅናል ስለመሆኑ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9.    ተጫራቾች የሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና አድራሻቸውን በማህተም የተደገፈ መሆን አለበት።

10.   ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሳያሟላ በጨረታ ሳይ መሳተፍ መሞከር ጨረታውን በመሳሳትና ለማጭበርበር የሚሞክር ተጫራች ከጨረታ ይሰረዛል።

11.    መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን እቃ ወይም አገልግሎት ብዛት/መጠን/ እንደአስፈላጊነቱ 25% መቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

12.   በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ካዳራጃችሁ አካል ኦርጅናል የድጋፍ ደብዳቤ በቀጥታ በጽ/ቤታችን ማምጣት ይኖርባቸዋል።

13.   ከሎት 5 እስከ 10 ላሉት ውሉ ፀንቶ የሚቆየው ለ 1 አመት ይሆናል።

14.   ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናቶች ይሆናሉ።

15.   ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛዉ የስራ ቀን ከጠዋት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።

16.   መ/ቤታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-273-8999/ 011-273-9079 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ አጠና ተራ ወረድ ብሎ ፍሊጶስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ነው፡፡

መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of various items and services across 10 lots: office supplies, cleaning materials, uniforms, fixed assets, electronics repair, transport, printing, hospitality, furniture repair, and decor/montage rental. Bidders must hold valid trade licenses, VAT registration, and submit samples.
Save Tender