የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ አላቂ እና የጽዳት ዕቃ ግዥ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- ቋሚ አላቂ
- የጽዳት ዕቃ
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
- የግዥው መጠን ብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ብቻ በመከፈል ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ለጽህፈት መሳሪያ 15000 አስራ እምስት ሺህ ብር/ ብቻ፣ ለፅዳት እቃ 3000 ሶስት ሺህ ብር ብቻ፣ ለቋሚ አላቂ 5000 አምስት ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.አ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 በመቁረጥ የመሂ : ኮፒ ተደርጎ ማስያዝ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ግዥ ንአስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው trefች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ን/አስቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
- ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው እስከሚዘጋበት እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116190146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት
ሾላ-ገበያ
አድራሻ ፣ከአዲስ አበባ 130 ኪሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት በሚወስደው አስፋልት ከሽኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን።
በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Tender No. 01/2019: open procurement of stationery, standing ashtrays, and cleaning supplies, issued by the H/M/K/W Finance Office in North Shewa Zone, Amhara Region. Non-refundable bid documents cost 100 ETB; bids must be submitted by 3:30 in the morning on the 16th day from publication in Addis Zemen, with opening the same day at 4:00 (or the next working day if the 16th is a holiday). Bid bonds are 15,000 ETB for stationery, 5,000 ETB for standing ashtrays, and 3,000 ETB for cleaning supplies, payable via confirmed payment order, unconditional bank guarantee, or cash. Bidders must provide a renewed trade license, TIN, and renewed supplier business registration; VAT registration is required if the procurement amount is 200,000 ETB or more, and samples must be submitted by the deadline where required.
