በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ 1ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ከበብ (ካፌ) እገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል
ለ2ኛ ጊዜ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል 2019 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ የሚውሉ ኛ የታካሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት 2ኛ ሰራተኛ ከበብ (ካፌ) እገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ
1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ለስራው የምዝገባየምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ /TIN ያላቸው:
2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር so በግዥ ፋ ጉብ እስ የስa yet ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ ብር 300 ሶስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ ከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስተኛው ስ6ቀን ከጠየቀ 3 00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ግዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው በአስራ ስድስተኛ ቀን 4፡02 ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ ፋይ/ንብ አስ የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈል የመከፈቻ እለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት እጠቃላይ ዋጋ በተራ ቁ1 እና ቁ2 ለተገለፀ ብር 30.000 ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክትእዛዝ CPO ማስያዝ አለባቸው ::
6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ግዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጢቃላይድምር ዋጋ እስከ 10% “ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉ ወይንም በከፈል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
8. የመስሪያ ቦታ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ይሆናል፡፡
9. ውድድሩ በጠቅላላ ዋጋ (ሎት) የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
10. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 0972847872 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
በአማራ ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ የከሚሴ ጠቅላሳ ሆስፒታል
