Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦሌ ሠፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0911438628
  • Website
  • Deadline29 Jun 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-29 08:30:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የቦሌ ሠፈረገነት መረዳጃ ዕድር ቤት በቦሌ ክ/ከ ወረዳ 13 ገርጂ አፓርታማ አካባቢ በእራሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስገነባውን መጋዘን ስፋቱ አንድ መቶ ሰላሳ ካሬ (130 ካሬ ) በተጨማሪም አንድ ቢሮን ጨምሮ ከሐምሌ 1/11/2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

የቦሌ ሠፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር


የጨረታ ማስታወቂያ



የቦሌ ሠፈረገነት መረዳጃ ዕድር ቤት በቦሌ ክ/ከ ወረዳ 13 ገርጂ አፓርታማ አካባቢ በእራሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስገነባውን መጋዘን ስፋቱ አንድ መቶ ሰላሳ ካሬ (130 ካሬ ) በተጨማሪም አንድ ቢሮን ጨምሮ ከሐምሌ 1/11/2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡ መከራየት የምትፈልጉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች መነሻ ዋጋ 120,000 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር) ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በቦሌ ከ/ከ ወረዳ 13 በ ወበሪ ሆቴል በሚወስደው አስፓልት ወርዶ ገርጂ አፓርታማ ሊፍት ፎቅ አካባቢ በዕድርቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እና መጋዘኑን በመመልከት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡ ዕድር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ መሆኑንም ጭምር እናሳውቃለን፡፡


ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911438628/ 0911631117/ 0945976105 ይደውሉ፡፡
የቦሌ ሠፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር

Save Tender