Tender Detail

Tender Details


 ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used. 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25kg, Dolomite bag 50kg, Soda Ash bag 50/40kg and other items)) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Repi Soap and Detergent PLC


የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን፦ 1/10/2018

 ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used. 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25kg, Dolomite bag 50kg, Soda Ash bag 50/40kg and other items)) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡–

  1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000 ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  4. ጨረታው እስከ ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡ ፡
  6. ለጨረታ የወጣዉን እቃ ማየት የሚቻለዉ ቀን 9/10/2018-11/10/2018ማክስኞ–ሀሙስ) ብቻ ነዉ
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
  8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት
  9. ዋጋ ከ ቫት ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን  ክፍል

ስልክ ቁጥር 0992921872

Save Tender