Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-33-25-01
  • Website
  • Deadline31 May 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2026-05-31 10:15:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን አገልግሎት እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጫረታ ለመግዛት ይፈልጋል። የግዚው መለያ ቁጥር-SBD-BidYear-2018) Miyaziya-CDC-Electric-Car

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተመለከተውን አገልግሎት እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጫረታ ለመግዛት ይፈልጋል። የግዚው መለያ ቁጥር-SBD-BidYear-2018) Miyaziya-CDC-Electric-Car

ምድብ

 

የዕቃው አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

ሎት አንድ

 

ስምንት ተሳፋሪ የሚይዝ 5 የኤልክትሪክ ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት

 

70000

 

ሎት ሁለት

 

የጽዳት እቃዎች ግብአት ግዢ፡- Cleaning Waterial, Personal Protective Equipment, Waste Management Material and Hand Hygiene Material and Trolleys for waste transport

 

80000

 

 

1.     ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2.     የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር/ቲን ነምበር ያላቸው መሆን አለበት

3.     ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይኖርባቸዋል

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5.     ተጫራቾች በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ብሎም በአሁኑ ሰዓት ያሉ መሆን አለባቸው

6.     ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ብር 200 በየሎቱ በመክፈል ከመንግስት ግዢ ዳይሬክቶሬት እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ

7.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 3፡45 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

8.     መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርጎ ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም

9.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንስ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ዋና እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ መቅረብ ይኖርበታል

10.  ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀናት ነው፡፡ አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

11.  ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡45 ታሽጎ በዛው ዕለት 4፡15 ሰዓት በግዢ ዳይሬክቶሬት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአትና ቦታ ይሆናል

12.  ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡- ፒያሳ ወረዳ 1 የቤት ቁጥር አዲስ ዋስትና የገበያ ማእከል 7ኛ ፎቅ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ

Save Tender