Tender Detail

Tender Details


ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 15(አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን  እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hibret Bank


 

ሕብረት ባንክ አ.ማ ይጠቀምባቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተገለፁትን ብዛታቸው 15(አስራ አምስት) የተለያዩ ዓይነት ተሸከርካሪዎችን  እና 2(ሁለት) ሞተር ሳይክሎችን( Suzuki Motor Cycle) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ
የተሽከርካሪው ዓይነት
የሠሌዳ ቁጥር
የሻንሲ ቁጥር
የሞተር ቁጥር
የተሽከርካሪው ሞዴል
የተሰራበት ዘመን
የጨረታ መነሻ ዋጋ
ተሽከርካሪዎቹ የሚገኙበት ቦታ
1
Toyota Hilux Pickup
3-32768
AHTFK22G003003797
5L-5629732
LAN25L-PRHDEN
2006
3,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
2
Nissan pick up
3-94867
ADNCJUD22Z0028998
QD32.315764
CVRULCFD22NAN-G-BB
2012
2,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
3
Hyundai Grand i 10
3-A11180
MALA741CBFM044109
G4LA-EM385950
I10
2014
2,300,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
4
Toyota Yaris
3-64931
JTDBW90340-1203599
2NZ-5789053
NCP92L-BEMRKV
2010
2,100,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
5
Automobile Nissan sunny
3-95210
JN1BEAN16Z0001322
QG13-392297
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
6
Automobile Nissan sunny
3-95238
JN1BEAN16Z0001319
QG13-392307
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
7
Automobile Nissan sunny
3-95239
JN1BEAN16Z0001314
QG13-392304
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
8
Automobile Nissan sunny
3-95241
JN1BEN16Z0001326
QG13-392301
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
9
Automobile Nissan sunny
3-78284
JN1BEAN16Z0001190
QG13-392167
BDTALHFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
10
Automobile Nissan sunny
3-79720
JN1BEAN16Z0001320
QG13-392306
BDEALHFN16EHAD-B
2011
1,250,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
11
Automobile Nissan sunny
3-79989
JN1BEAN16Z0001169
QG13-392109
BDEALHFN16EHAD-B
2011
1,450,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
12
Automobile Nissan sunny
3-89252
JN1BEAN16Z0001182
QG13-392161
BDEALHAN16EHAD-B
2011
1,350,000.00
መቀሌ
13
Automobile Nissan sunny
3-82446
JN1BEAN16Z0001181
QG13-392160
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,500,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
14
Automobile Nissan sunny
3-82445
JN1BEAN16Z0001183
QG13-392158
BDEALMFN16EHAD-B
2011
1,400,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
15
Automobile Nissan sunny
3-75915
JNIBEAN16Z0000488
QG13-391475
SUNNY SALOON
2010
1,200,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
16
Suzuki Motor
3-2366
DE01X-042131
3TS-123100
DT175
2014
110,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
17
Suzuki Motor
3-2378
DG01X-042688
3TS-123652
DT175
2014
110,000.00
አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

 

በመሆኑም፡-

  1. ተሽከርካሪዎችን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር ሰኞ፣ረዕቡ እና ዓርብ በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ 3፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ሜክሲኮ/ሰንጋተራ በሚገኘው የባንኩ ሕብር ታወር ሕንፃ ግቢ ውስጥ ወይም ተሽከርካሪዎቹ በሚገኑበት ቦታ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300 /ሁለት መቶ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ምንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል መጫረት የሚፈልገውን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibirt Bank S.C) ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ )ከጨረታው ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህ ሳይገለጹ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመጨመር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡
  5. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ የጨረታው የግምገማ ውጤት ከተከናወነ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡
  6. በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊ መሆኑ በደብደቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ቀሪውን የሽያጩን ገንዘብ በ10 (አስር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል የሚጠበቅበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ቀን ካለፈጸመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች ተሽከርካረዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ወለል ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት በኋላ 9፡30 ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. ባንኩ ንብረቶቹን በገዥው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
  9. የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዘ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ግብር፤ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎችና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብር ገዥው/የጨረታው አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
  10. ባንኩ ንብረቶቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላ

ሕብረት ባንክ

 

Save Tender