የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞኑ በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ነገሮችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት በዞኑ በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ2ኛ ዙር
1. ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች
2. ሎት 2 ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች
3. ሎት 3 የተለያዩ የፕሪንተር የፎቶ ኮፒና የፋክስ ቀለሞች
4. ሎት 4 የጽዳት እቃዎች
5. ሎት 5 የተዘጋጀ ፈርኒቸር እቃዎች
6. ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
7. ሎት 7 የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት የተለያዩ ጨረታዎች በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ
⁕ በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
⁕ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ፡፡
⁕ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ። ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0581111309 /0581110420/ ፋክስ ቁጥር 0581112041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ፡፡
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ
