Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር
  • Address የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19-07 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0906570000
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሸሚዝ ብዛት 57፣ ስካረቭ ብዛት 34 እና ከረቫት ብዛት 6 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለጽ/ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) ብዛት 38፣ ሽሚዝ ብዛት 57፣ ስካረቭ ብዛት 34 እና ከረቫት ብዛት 6 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራጮች፣

1.     የታደሰ ንግድ ፈቃድ, የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) እና ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን (Tax clearance) ማቅረብ የሚችል

2.     ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ከማህበሩ ጽ/ቤት መዉሰድ ይቻላሉ።

3.     ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (C.P.O) 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል።

4.     ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር የጨርቁን ናሙና ማስገባት አለባቸው።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንሻል ሰነዶቻቸዉን ለያይተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ከሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታዉ ሀሙስ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።

6.     ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 19ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 19-07 ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ:- ስልክ ቁጥር፡- 0906570000

ለበለጠ ማብራሪያ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0906570000

Save Tender