Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን
  • Address ሻሸመኔ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: (046) 2113001
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working , Vehicle tire , Used Items

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር-ሻሽ /4220/18

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

ሎት

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታው መዝጊያ ቀን

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

1

የዘይት በርሜል

ሻሸመኔ በተቋሙ ግምጃ ቤት

በቁጥር

305

 

14,033.00

  

ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00

  

ሚያዝያ 22 ቀን 2018 ዓ.ም 8:30

 

2

ያገለገሉ ጎማ 7*50/16PR

 

በቁጥር

220

 

3

ያገለገሉ ጎማ 12.00/22PR

 

በቁጥር

86

2

4

ቁርጥራጭ ብረቶች

ሻሸመኔ በተቋሙ

በኪ.ግ

7000

 

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

ማስታወሻ፡- በሎት 2 የተዘረዘረውን ብረታ ብረቶችን ለመግዛት የሚሳተፉ ተጫራቾች የአቅላጭነት ፈቃድ ከመንግስት የተሰጠው ድርጅት ወይንም ማህበር ብቻ መሆን አለበት።

1.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (EEU Account No, 1000256449033) የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን 04 ቀበሌ ከብሄራዊ ሎተሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 201 ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ በመምጣት የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2.     ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፣ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7:00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።

3.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን 04 ቀበሌ ከብሄራዊ ሎቶሪ ፊት ለፊት በሚገኘው ማሞ ኑራ ህንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 201 ሰፕላይ ቼይን እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።

6.     ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0462110066/0913920255 ደውለው

7.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን

Save Tender