Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ሰፈራ በሚያስኬደው መንገድ ሀዩንዳይ ፊት ለፊት በሚገኘው ሃና ፉሪ ግንባታ ሳይት ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-66-42-82-98
  • Website
  • Deadline18 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-18 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Electronics Materials

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ደቡብ ቅ/ጽ/ቤት/004/2018

 

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለቅ/ፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል

 

ሎት

የእቃው/የአገልግሎቱ አይነት

ማብራሪያ

ሎት 1

የሰራተኞች የደንብ ልብስ

 

ሎት 2

የኤሌክትሮኒክስ (IT) ዕቃዎች

 

 

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በዚህም መሰረት የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ማሟላት እና ማቅረብ የሚችሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሎት 1. 2,000 (ሁለት ሺህ ብር) ፣ ለሎት 2. 6,000 (ስድስት ሺህ ብር) በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሚል በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

1.     የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ሲሆን ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ቅ/ጽ/ቤቱ ከክፍያና ፋይናንስ ቡድን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ከቫት ጋር መሆኑን እና አለመሆኑን በግልጽ መለየት አለባቸው። በግልፅ ካልተለየ የቀረበው ዋጋ ከቫት ጋር ነው ተብሎ ይወሰዳል።

3.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡40 ሰዓት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ክፍል ይከፈታል፡፡

5.     የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

6.     የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ ከተዘጋ በኋላ የሚደርስ ማንኛውም ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለስለታል።

7.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አገልግሎት የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት በመለየት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ቅ/ጽ/ቤቱ በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

8.     መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ሰፈራ በሚያስሄደው መንገድ ሀዩንዳይ ፊት ለፊት በሚገኘው ሃና ፉሪ ግንባታ ሳይት ውስጥ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09-66-42-82-98 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

 

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender