Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline19 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-01-19 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing , Spare Parts , Machinery , Vehicle , Used Items

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በየሎቱ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በየሎቱ የተዘረዘሩትን

  • ሎት 1 ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የማተሚያ ማሽኖች እና ተጓዳኝ ዕቃዎችን /Scrap/ በኪ.ግ
  • ሎት 2 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ መነሻ ዋጋ
  • ሎት 3 ለህትመት ሥራዎች የሚያገለግሉ መለዋወጫዎችን እና የተለያዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋሉ በዚሁ መሰረት
  1. ተጫራቾች ጨረታውን ለመካፈል ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
  2. በሎት 1. የተጠቀሰው እቃ ለመግዛት በብረታ ብረት ማቅለጫ ኢንዱስትሪ ሥራ ላይ መሰማራታችሁን የሚገልጽ ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተሰጣቸውን ፈቃድ ማስረጃ/ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  3. ማንኛውም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ድረስ በዋናው ቅጥር ግቢ በሚገኘው የማርኬቲንግ ሽያጭ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛትና ንብረቶችንም ማየት ይችላል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች ንብረቶችን የሚገዙበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች መጫረት የሚፈለጉትን ዕቃዎች ከሰኞ - አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰአት ከሰአት 7፡00-10፡00 ሰአት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00-6፡30 ሰአት ንብረቶቹ በሚገኙበት በዋናው መ/ቤት አራት ኪሎ፣ መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ ፒያሳ እና በአዋሬ ቅርንጫፍ አዋሬ በመገኘት ማየት ይቻላል።
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

 

Save Tender