Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ
  • Address በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ከራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል አለፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ኮሜርሻል 100 ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 2 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111265333
  • Website
  • Deadline12 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price150.00
  • Bid Security2%
  • opening date2026-01-12 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment

በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ስ/ከ/ጤ/ጣ/04/2018

 

በአራዳ/ክ/ከ/ወ/2 የስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

  1. ከሚገዛው ዕቃ /አገልግሎት/ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin No/ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ /በዌብሳይት የተመዘገቡ ተጫራቾች ከዊብሳይቱ ላይ ኘሪንት አድርገው ተጫራቾች በየዘርፉ የተወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ከ50 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች በተወዳደሩበት ሎት ላይ የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ 2% ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በባንክ በተረጋገጠ በጤና ጣቢያው ስም ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ያላስያዘ ተጫራች ከውድድሩ ውጪ ይሆናል።
  5. ተቋማችን የሚገዛቸውን የአገልግሎት/ የዕቃዎች አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን በሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 / አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 150 በመክፈል በአራዳ ዝፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ 3 ፎቅ ፋይናንስ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፓስታ ለዚሁ አገልግሎት ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ግዥ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ቫትን ያላካተተ፣ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም አድርጐ የማያቀርብ፣ ስርዝ ድልዝ ያደረገ እና አማራጭ ጨረታ የተጠቀሙ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም።
  8. የጨረታው ሣጥን በአስራ አንደኛው ቀን ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ አዳራሽ ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጽዳት እቃዎች ጥራት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ግዥ ቢሮ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል።
  10. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ጤና ጣቢያው እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ 20% /ሀያ ከመቶ/ጨምሮ ወይም ቀንሶ መግዛት ይችላል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ከራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል አለፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል ኮሜርሻል 100 ሜትር ገባ ብሎ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ

ስልክ ቁጥር፡- +251 11 126 53 33/ 09 11 44 12 57 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender