Tender Detail

Tender Details

  • Company ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
  • Address ደብረብርሃን ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security1% /አንድ ፐርሰንት/
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Cleaning And Janitorial Equipment , Materials , Stationery Materials

በደብረብርሃን ከተማ አሰተዳደር የአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት


 

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደብረብርሃን ከተማ አሰተዳደር የአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ/
  • ሎት 2. ቋሚ አላቂ
  • ሎት 3. የፅዳት እቃ

ስለዚህ በዘርፉ ፈቃድ ያላችሁ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸው ፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው፤
  3. የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች በጨረታ በመሳታፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-3 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው
  5. የእቃው አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ገዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ጨረታ ብር 1% /አንድ/ ፐርሰንት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በለዚ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ስም በመክፈል የተከፈለበትን ደረሰኝ ከሰነዱ ጋር አብረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በአጼ/ዘ/ክ/ከ/ግ/ፋ/ን/አስ/የስራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በሚቆጠር ተከታታይ ቀናት እስከ 16ኛው /ለአስራ ስድስተኛው/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ እለት 4፡01 ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ ግዥውን የሚፈጽመው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው መሠረት በጥቅል /ሎት/ ነው።
  10. መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. የጨረታ መክፈቻው ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ግዥ ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት

Save Tender