Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Education Bureau (የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 02511128435
  • Websitehttps://diredawaadministrationeducationbureau.b12sites.com/
  • Deadline09 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Security30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/
  • opening date2026-01-09 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Sanitary Ware

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

Dire Dawa Administration Education Bureau (የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

  • 1ኛ. የሚታጠብ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ
  • 2ኛ. የሴቶች ፖንት

ስለዚህም፡-

  • በዘርፉ ህጋዊ ለ2018ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • ታከስ ክሪላንስ 2018ዓ.ም ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 22 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ እስታዲየም ጀርባ በአዲስ ህይወት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት የሚገኘው የድሬዳዋ መምህራን ኮሌጅ ማሰልጠኛ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ጊዜያዊ ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ከጨረታ ሰነዱ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 22 ተከታታይ ቀናት በስራ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- 1. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 02511128435 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት

 

Save Tender