Tender Detail

Tender Details

  • Company አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት
  • Address , Phone: 0118279123
  • Website
  • Deadline30 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-30 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Equipment

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ለ2018 በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ለ2018 በጀት አመት ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉና ብቁ የሆናችሁ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  1. በንግድ ዘርፍ ወይም በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የወቅቱን ግብር ስለመክፈላቸውና በጨረታ የሚወዳደሩ ስለመሆናቸው የሚያሳይ ከሊራንስ እና የቲን ማስረጃ፤
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ) 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  3. ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚቻል ሲሆን ከ4፡01 ሰዓት የጨረታው ሳጥን የሚታሸግ ስለሆነ አርፍዶ የሚመጣ ተቀባይነት የለውም፡፡ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ4፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን በድርጅቱ ግዥ ዳሬክቶሬት ከፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ከፒያሳ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ SMSS /ኤስ ኤም ሴስ ኢስ / ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403፤

የስራ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 0118-27-91-23

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅ

 

አስተዳደር ባለስልጣን ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት

Save Tender