Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን
  • Address መቱ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471414620
  • Website
  • Deadline22 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security22,639 /ሀያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር/
  • opening date2025-12-22 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሙቱ ሪጅን ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/መ/ሪ/ግ/ጨ/002/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሙቱ ሪጅን ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡-

ሎት ቁ.

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

1

ሱፍ ኮትና ሱሪ ባለገበር

በቁጥር

84

 

ታህሳስ 13/04/2018 ዓ.ም 8፡30

 

22,639

2

ጋዎን

በቁጥር

48

3

ኮትናጉርድ ቀሚስ ባለገበር

በቁጥር

28

4

ቱታ

በቁጥር

24

5

ሱሪ ብቸኛ

በቁጥር

8

6

ጉርድ ብቸኛ

በቁጥር

4

7

ጃኬትና ሱሪ

በቁጥር

455

 

  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ እንዲሁም በኤጀንሲው ድረ-ገፅ http://www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ለመግዛት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ገንዘብ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢ/ኤ/አገ/ መቱ ሪጅን ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000254144127 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላል። በመቱ ከተማ አለማዮ ከተማ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ የኢ/ኤ/አዝ/ መቱ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን፣ ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 09
  3. ተጫራቾች ብር 22,639 (ሃያ ሁለት ሺ ስድስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመረኮዘ የባንከ ጋራንቲ (Bid Bond) ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እና በተ/ቁ 1 የተጠቀሱ ማስረጃዎችን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀን ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም 08፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተ/ቁ 2 ላይ በተገለጸው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። ጨረታው የሚከፈትበት በዚሁ ቀን ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም በ08፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  5. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0471414620 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መቱ ሪጅን

 

Save Tender