ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ (ሎት-1 የባለሙያ የደንብ ልብስ ተሰፍቶ የተዘጋጀ እና አንሶላና ብርድ ልብስ፣ 2ኛ ሎት-2 የህክምና ፎርማት የህትመት ስራ፣ 3ኛ ሎት-3 የጽዳት ዕቃዎች እና 4ኛ ሎት-4 ለስልጠና የሚሆን ሪፈሬሽሜንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ /ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ (ሎት-1 የባለሙያ የደንብ ልብስ ተሰፍቶ የተዘጋጀ እና አንሶላና ብርድ ልብስ፣ 2ኛ ሎት-2 የህክምና ፎርማት የህትመት ስራ፣ 3ኛ ሎት-3 የጽዳት ዕቃዎች እና 4ኛ ሎት-4 ለስልጠና የሚሆን ሪፈሬሽሜንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ
- ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ
- የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN NUMBER)
- በጨረታ የሚሳተፉበትን ከገቢዎች የተሰጠ ክሊራንስ
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
ከተራ ቁጥር ከ1-6 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 32 ግ/ፈ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ ፡፡
ጨረታው በ10ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6፡00 ታሸጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በ10ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡
ማሳሰብያ፡-
ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር /0461780711፣ P,O,Box 22 Fax 2293
ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
