Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ /ቅ/ጽ/ቤት
  • Address 22 ከገላገል ታወር ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክተር : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10,000 /አስር ሺ ብር/
  • opening date2025-12-18 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Vehicle Spare Parts

አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4. የማዝዳ መኪና እቃዎች እና ሎት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ /ቅ/ጽ/ቤት


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አሽ/ተሸ/ፍ/ባ/ቅ/ቅ/ጽ/ቤት/2018/001

 

አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 4. የማዝዳ መኪና እቃዎች እና ሎት 5 ቋሚ የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የሆነ ንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት /ቲን ነምበር ፤የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ማስታወቂያው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ሲሆን በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ላይ ይከፈታል።
  3. የጨረታ ሰነዱን ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ከ3ኛፎቅ ግ/ፋ/አስ/ዳይሬክተር ክፍል ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ትችላላችሁ።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያነት ብር 10,000 /አስር ሺ ብር/ በሲፒኦ /CPO/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- 22 ከገላገል ታወር ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክተር

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ /ቅ/ጽ/ቤት

 

Save Tender