የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ከታህሳስ 2018 አስከ ሰኔ 30 /10/2018 ዓ.ም ለ7 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ እና የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም
የጨረታ ማስታወቂያ
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ከታህሳስ 2018 አስከ ሰኔ 30 /10/2018 ዓ.ም ለ7 ወር የምግብ እህል እና ለማጣፈጫ አገልግሎት የሚውሉ፡፡
- ሎት 1 ዕህሎች
- ሎት 2 ማጣፈጫ
- ሎት 3 የጽህፈት መሳርያ
- ሎት 4 የማገዶ እንጨት
የዘመኑ የስራ ግብር የከፈሉ ተጫራቾች እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የ2018 ዓ.ም ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምርያ ቢሮ ተመዝጋቢ ሆኖ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ይዘው በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 ብቻ ከፍለው የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ከማረሚያ ቤቱ ግ/ፋ/ን አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ለዕህል 10,000፣ ለማጣፈጫ ብር፣ ለፅህፈት መሳሪያ 5,000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር በማያያዝ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛ ቀን 4፡00 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው 4፡30 ሰዓት ላይ በቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፤ ባይገኙም ከመክፈት አይታገድም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በራሳቸው ትራንስፐርት ቡታጅራ ማረምያ ተቋም ድረስ በመምጣት ማስረከብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
- መስራ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኛ ጨረታው በከፊልም ሆና በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የዕህል ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- 0461151051/0461150903
የቡታጅራ ከተማ ማረሚያ ተቋም
