Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Insurance Company S.C (ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ወሎ ሰፈር ወደ ወንጌላዊት ህንጻ በሚወስደው መንገድ ቴሌ ማሰልጠኛ አለፍ ብሎ ሊዲያ አስናቀ ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 68 73 41
  • Websitehttps://oromiainsurance.com/
  • Deadline14 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-11-15 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Materials , Vehicle , Vehicle Spare Parts

ኩባንያችን ኦሮሚያ ኢንሹራንስ አ.ማ የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገለገለባቸው የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ አቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2018 ዓ.ም ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያችን የሙሉ ውድመት ካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት እንዲሁም የተገባቸው የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ አቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2018 . መሸጥ ይፈልጋል

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልገ ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪዎቹ እና ሎች ቁሳቁሶች በሚገኙበት ሸዋ ዳቦ ጀርባ ሞን ብሎኬት ማምረቻ አጠገብ በሚገኘው የኩባንያችን ሪከቨሪ ቅጥር ገቢ ውስጥ ጥቅምት 24 ቀን 2018 . ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ህዳር 05 ቀን 2018 . በመመልከት የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ የማይመ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰፈር ወደ ወንጌዊት ህንጻ በሚወስደው መንገድ ማሰልጠኛ ብሎ ዲያ ስናቀ ህንፃ በሚገኘው ዋና /ቤታችን 2 ፎቅ በመግዛት ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ህዳር 04 አና ህዳር 05 ቀን 2018 . እስከ ቀኑ 1100 ድረስ ገቢ በማድረግ መጫረት የምትች መሆኑን አንገልጻ

ማሳሰቢያ-

  • ጨረታው በኩባንያው ዋና /ቤት 3 ፎቅ በሚገኘው የሥልጠና ዳራሽ ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 300 ሰዓት የውስጥ ኦዲት ስገልግሎት እና ተጫራ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን፣
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሥጠት የተከ ነው
  • ተጫራቾች ለተሽከርካሪ የሚጫረቱ ከሆነ እያንዳንዱ ተሽከርካሪ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 15% ወይም በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው መሠረት በባንክ ክፍያ ማስያዣ (CPO) በታሸገ ኢንቨሎፕ ከነዋጋው ማስገባት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ የተሽከርካሪ ካላት የሚጫረቱ ከሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋቸውን መሠረት በማድረግ ኩባንያችን ባስቀመጠው ዝርዝር መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል
  • ተሽከርካሪዎችን በተመስከተ ከጨረታው በፊት ዕዳ ቢኖር በኩባንያው የሚሸፈን ይሆናል ሆኖም ግን ከጨረታ በኋላ ያሉትን ማንኛውንም ወጪዎች በሙሉ ገዢው ይሸፍናል
  • የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ሳይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አሥራ አምስት በመቶ) በተጨማሪ ይክፍላሉ።
  • ሸናፊዎች የጨረታው ውጤት በኩባንያው የማስታወቂያ ቦርድ እና ድረ ገጽ ላይ የሚገ ሲሆን፣ ውጤቱ ከተገፀበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች ክፍያ ፈጽመው ንብረቶቹን ካስተረከቡ ጨረታው ተሰርዞ ጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ ኩባንያው ገቢ ይደረጋል
  • የተያዩ የተሽከርካሪ እና ቁሳቁሶችን የሚጫረቱ እና አሸናፊ የሚሆኑ በምድብ የተቀመጡትን ቁሳቁሶች ከኩባንያው የሪከቨሪ ግቢ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወጪ የማድረግ ግዴታ ባቸው
  • ኩባንያው የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ .

ዋና /ቤት

አድራሻ:- ቦሌ ወሎ ሰፈር ማሰልጠኛ ብሎ ድያ

አስናቀ ህንፃ

በስልክ ቁጥር 09 11 68 73 41/09 57 08 01 05

ወይም 0115-57-21-48

Save Tender