በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች በሎት-01 የጽህፈት መሳሪያ፣ በሎት-02 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት-03 ሞተር ሳይክል፣ በሎት 04 ፈርኒቸር፣ በሎት-05 ደንብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን/በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች በሎት-01 የጽህፈት መሳሪያ፣ በሎት-02 ኤሌክትሮኒክስ፣ በሎት-03 ሞተር ሳይክል፣ በሎት 04 ፈርኒቸር፣ በሎት-05 ደንብ ልብስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድና የስራ ፈቃድ።
- የሻት/ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ።
- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/የቲን ተመዝጋቢ የሆነ።
- አግባብነት ያለውን የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን ዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ግዢ ክፍል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መወዳደር ይቻላል።
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደረያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተም ስማቸውን፤ ፈርማቸውን እና አድራሻቸውን በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ዕቃ ዋጋ መሙላት የሚችሉት በመ/ቤታችን በተዘጋጀው በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናሉንና ሁለት የኦርጅናሉ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበረያ CPO ለእያንዳንዱ ሎት ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ CPO በኦርጅናል ቴክኒካል ፖስታ ውስጥ በማድረግ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- ያስያዙት CPO ለወደቁት ሲመለስ ከአሸናፊዎች ግን ዕቃውን አቅርበው ሲጨርሱ ይመለሳል።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደረያ ሃሳብ ሳይ የዋጋ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እንዲሁም ከጨረታ ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
- የጨረታ አሸናፊው ድርጅት የእቃውን ናሙና አቅርቦ ተፈትሾና ተረጋግጦ በናሙናው መሰረት ዕቃው ኦርጅናል ብቻ ሲሆን ማቅረብ የሚችል ይሆናል።
- የጨረታ ስራን ሆን ብሎ ከጨረታ ማሸጊያ ጊዜ ጀምሮ እስከ መጨረሻው የጨረታ ስነ-ስርዓት ማወክና መረበሽ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፤ በህግም ያስቀጣል።
- ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን በዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል ይከፈታል ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት ስራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ይሆናል።
- ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ ዕቃውን ለሚያቀርበው ተጫራች የጨረታ ማስከበረያ CPO አይመለስም።
- የዕቃው የመጨረሻ ርክክብ የሚፈጸመው ጨረታው በተካሄደበት በደቡብ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዋቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ ይሆናል።
- የዕቃው ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት።
- ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎ በሥ. ቁ 0473380451/59 መደወለ ይችላሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ስነ ሥርዓት ያስተጓጉልም።
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
