Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline21 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-10-21 00:00:00
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት:-ተቋማችን የሱቅና ካፍቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ከፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)


የጨረታ ማስታወቂያ

Ethiopian Electric Utility

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍሩግ/ግጨ-008/2018

ተቋማችን የሱቅና ካፍቴሪያ ለመሳሰሉት ኪራይ አገልግሎት የሚውሉ ከፍት ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን አና ሰዓት

 

1

የሱቅ ኪራይ አገልግሎት

50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)

ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 8፡00 ሰዓት

ጥቅምት 11 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ፒያሳ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ህንፃ ምድር ላይ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 25 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

2. አድራሻ፦ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ፡- ሜከሲኮ ንብ ባንከ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011- 126-66-05/011-156-01-48

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና <<ETHIOPIAN ELEC-TRIC UTILITY>> በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፣ሰዓት እና አድረሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5, ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀነ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

6. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender