Tender Detail

Tender Details

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለዞኑና በዞኑ ስር ላሉ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት 1 የጽ/መሳሪያ ፣ ሎት 2 ልዩ ልዩ የጽ/መሳሪያ ፣ ሎት 3 የተለያዩ የፎቶ ኮፒ ፣ የፋክስ እና የፕሪንተር ቀለሞች ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎች ፣ ሎት 5 የተዘጋጁ ፈርኒቸር ፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ ሎት 7 የተለያዩ የመኪና ጎማ ፣ ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና የዕጅ ዋጋ ፣ ሎት 9 የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ሎት 10 የተለያዩ የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መግዛት እና ዓመታዊ የኮንትራት ውል መያዝ ይፈልጋል።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በመሆኑም፡- ከዚህ በላይ በተዘረዘሩትን የተለያዩ ጨረታዎች በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ፡-

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላችሁ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ

በስልክ ቁጥር 058-111-1309 (058-111-0420) ፋክስ ቁጥር 058-111-2041 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ።

የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ

Save Tender