Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ገሊላ ቅድመ አንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ገሊላ ቅድመ አንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ገሊላ ቅድመ አንደኛ እና የመ/ ደ/ ት /ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት፣

  • ሎት 1 የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ስፌት (የበጀት ርዕስ 6211)- 870,000×1% = 8700 ብር
  • ሎት 2 አላቂ የቢሮ መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6212)– 750,000 × 1% = 7500ብር
  • ሎት 3 የሠራተኞች መታወቂያና ቫጅ፣ የተማሪ መታወቂያና ባነር (የበጀት ርዕስ 6213) - 60,000 × 1% - 600ብር
  • ሎት 4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች (የበጀት ርዕስ 6214) 30,000 × 1% =300ብር
  • ሎት 5 አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6215) 630,000 × 1% = 6300ብር
  • ሎት 6 አላቂ የፅዳት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ 6218) –1100,000 × 1% =11000ብር
  • ሎት 7 ቋሚ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች(የበጀት ርዕስ 6219) 420,000 × 1% -4200ብር
  • ሎት 8 የፕላን ማሸነሪ እድሳትና ጥገና (የበጀት ርዕስ 6243) – 54000 × 1% =540ብር
  • ሎት 9. ቋሚ ዕቃ (ፕላንት ማሽነሪ) (የበጀት ርዕስ 6313) –300,000 × 2% - 6000ብር
  • ሎት 1ዐ. ልዩ ልዩ (ውሃ ቆሎ ኩኪስ) የበጀት ርዕስ 6419) –150,034 ×1% =1500.34ብር

በየሎቱ የተዘረዘረው የጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ድምር ብር 46,640.34 ከላይ የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብ ሚኒስቴር በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆናቸውን ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ ኣካል የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ድጋፍ የሚደረገው የሚታመርቱት ምርት ላይ ብቻ ነው።
  4. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ የከፍያና ሂሳብ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
  5. የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባችሁ።
  6. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የዕቃውን 10% በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝና ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. የሚጫረቱባቸውን እቃዎች ለመለየት የሚያስችል ሳምፕል አላቂ እቃዎች ናሙና የተሟላ ቋሚ ዕቃዎችን ኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በፎቶ የተደገፈ አስፔስፊኬሽን ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ከመወዳደሪያ ጨረታ ሰነዳቸው ጋር ተያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  8. የሚያቀርቡት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ኦርጅናልና ኮፒ በማቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት እስከ 10 ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ የክፍያና ሂሳብ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ በስራ ሰአት ለዚህ ጨረታ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
  9. የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያው በወጣ 10ኛ ቀን ከቀኑ 11፡30 ተዘግቶ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የዝግ ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።
  10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  11. የጨረታው ዋጋ ቫትን አካቶ በግልጽ መቀመጥ ይኖርበታል።
  12. የጨረታ ሰነዱ ማህተም እና ፊርማ ተደርጎ ተመላሽ መሆን አለበት ሰነዱን ያልመለሰ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።
  13. አድራሻ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ከሰባተኛ ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ በቀድሞ ወረዳ 2 ዝቅ ብሎ ባለው አስፋልት 500 መቶ ሜትር ገባ ብሎ ዘውዴ ቢራቱ መንገድ ከመተባበር ት/ቤት ዝቅ ብሎ

ስልክ 011-2 -78 76 03/02 /011-2-29 3116

 

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ገሊላ ቅድመ አንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት

Save Tender