Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ጠቅላይ መምሪያ ደረጃ‐3 ሆስፒታል
  • Address ጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ደ-3 ሆስፒታል ግዥ ጊዚያዊ ቢሮ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-93-67-06-71
  • Website
  • Deadline01 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-01 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Cleaning And Janitorial Equipment

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ -3 ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ጠቅላይ መምሪያ ደረጃ‐3 ሆስፒታል


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ደ -3 ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፀው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተለያዩ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
  2. የተለያዩ የህሙማን ቀለብ በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በጅማ ከተማ ሳሪስ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከላዊ ዕዝ ደ-3 ሆስፒታል ግዥ ጊዚያዊ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው መስከረም 21/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ

በስልክ ቁጥር፡- 09-93-67-06-71/09-22-07-71-64

 

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በማዕከላዊ ጠቅላይ መምሪያ ደረጃ‐3 ሆስፒታል

 

Save Tender