በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2018 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብሶች፤ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፤ የስፖርት ትጥቅ፤ እና የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የሚገኘው የአዲስ ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና የመ/ደ/ት/ቤ/ት በ2018 ዓ.ም በመንግሥት በተመደበ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የደንብ ልብሶች፤ የስቴሽነሪ እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፤ የስፖርት ትጥቅ፤ እና የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 01 የደንብ ልብስ ሎት 02 የስቴሽነሪ ዕቃዎች ሎት 03 አላቂ የጽዳት እቃዎች ሎት 04 የጥገና እቃዎች መሆኑን እያሳወቅን በዚህ መሰረት ከዚህ በላይ በተጠቀሱት ሎቶችና የጨረታ ኮዶች መወዳደር ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
እቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች መግለጫ |
የግዥው ምድብ |
የግዥው ሎት ምድብ |
የፋይናንስ ምደብ |
የጨረታ ማስከበሪያ የብር መጠን |
|
1 |
የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት |
ዕቃ |
ሎት 01 |
መደበኛ በጀት |
5000.00 ብር |
|
2 |
የስቴሽነሪ እቃዎች |
ዕቃ |
ሎት 02 |
መደበኛ በጀት |
5000.00 ብር |
|
3 |
አላቂ የጽዳት እቃዎች |
ዕቃ |
ሎት 03 |
መደበኛ በጀት |
5000.00 ብር |
|
4 |
የጥገና እቃዎች |
ዕቃ |
ሎት 04 |
መደበኛ በጀት |
|
በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች፡-
-
- የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ፣
- ቫት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ሰርተፍኬት ያላቸው፣
- ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ያላቸው፣
- የንግድ ዘርፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣
- በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ያላቸው ሲሆን፣
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በራሳችሁ የምታመርቱትን ምርት ብቻ ደብዳቤ በመያዝ መሳተፍ እንጂ ለሌሎች እቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እቃዎች እንደ ማንኛውም ተጫራች ማስያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ትምህርት ቤቱ (ድርጅቱ) ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታውን ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከፋይናንስ ቢሮ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ለእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያካተተ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ አሸንፈው ውል ሲዋዋሉ ባሸነፉበት እቃ ላይ አጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11 (አስራ አንደኛው) ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡ ተቋሙ ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ በተናጥልም ሆነ በጥቅል እቃዎችን በመምረጥ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የተወዳደራችሁበትን እቃ ጠቅላላ የዋጋ ድምር ማስቀመጥ አለባችሁ፡፡
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡
አድራሻ- ጃንሜዳ እንደጨረሱ የፈረንሳይ መገንጠያ የቀድሞ 05/06 በሚባለው ወደ ውስጥ 300ሜ ገባ ብሎ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ- ስልክ ቁጥር 011-1-24-88-74
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
