Tender Detail

Tender Details


በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 10 የጀኔራል ታደሰ ብሩ እጢቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2018 ለመደበኛ በጀትና የውስጥ ገቢ በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 እላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ፣ ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 6 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ ሎት 7 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 8 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ህትመት ሎት 9 እና ሎት 10 የኤሌከትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት የጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


                                                                 የጨረታ ማስታወቂያ 001/2018

በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 10 የጀኔራል ታደሰ ብሩ እጢቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2018 ለመደበኛ በጀትና የውስጥ ገቢ በጀት ዓመት እገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 እላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 3 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ፣ ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 6 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ ሎት 7 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 8 የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ህትመት ሎት 9 እና ሎት 10 የኤሌከትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ይህንኑ የሚገልፅ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደዉ መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘዉ ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 106 የማይመለስ በየሎቱ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ በተጨማሪም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከሰነዱ ጋር አያይዘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ ጥራት ያለው ደረጃውን የጠበቀ ስለመሆኑ ናሙና ማቅረብ ባለባቸው ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  4. ተጫራቾች የዕቃዎች ዝርዝር እና የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነድ ለይ ስማችሁን በመፃፍ ፊርማችሁን ና አድራሻችሁን ማስፈርና እንደ ሚታይ አርጋችሁ ማህተም በማድረግ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 05 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘው ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 106 ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ስታስገቡ ከሙሉ ፋይል ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ ጋር እስከ በ1ዐ ኛው ቀን 11:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በወጣበት በ 11ኛው ቀን በ 4፡30 በጀኔራል ታደሰ ብሩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 106 ይከፈታል የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

  6. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች በሰነድ የሰጡት ዋጋ መለወጥ መሻሻል ወይም ከውድድሩ - እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡ 

  7. የማወዳደሪያ ዋጋ ከሻት ጋር መሞላት አለበት፡፡ 

  8. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበርያ ለሎት 1 ብር 8,000 (ስምንት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 2 ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 3 ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 4 ብር 6,000 (ስድስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 5 ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 6 ብር 3,000 (ሶስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 7 ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 8 ብር 2,000 (ሁለት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 9 ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) ለሎት 10 1000 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተመሰከረለት CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  9. ት/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የዕቃውን ብዛት ከውል በፊት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡ 

  10. አሸናፊው ድርጅት ዕቃዎቹን እስከ ጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጠቃሎ ማስገባት አለበት፡፡ 

  11. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጃችሁ መወዳደር የምትችሉት ባመረታችሁት ምርት ወይም እሴት በጨመራችሁት ብቻ ሲሆን ከዚህ ውጪ ግን እንደ ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ መግዛትና የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) በማስያዝ መወዳደር የምትችሉ ይሆናል፡፡ 

  12. ተጫራቾች ዕቃውን እስከ 6 ወር 25 % ባስገቡበት ዋጋ መስሪያቤቱ ለመጨመር ቢጠይቅ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡

  13. ሰነዱ ላይ ድልዝ ስርዝ መኖር የለበትም ካለበት ውድቅ ይሆናል፡፡ 

  14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፡- +251112304413,+251112737095,098906 57 —

በጉለሌ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወሰደው መንገድ ካዎ ጄጄ የምግብ ማምረቻ ኮምፕሌክስ ቀጥሎ በሚገኘው ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲሱ ህንፃ

 

                                                               ጄኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 

Save Tender