በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ከዚህ በታት ለተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 3. የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት 4. አላቂ የት/ት ዕቃዎች ሎት 5. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 6. የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 7. ጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት
የ2018 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፡- 001/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ከዚህ በታት ለተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሎት 3. የህክምና ዕቃዎች፣ ሎት 4. አላቂ የት/ት ዕቃዎች ሎት 5. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 6. የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 7. ጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው። ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት ቁጥር |
በጀት ኮድ |
የዕቃው ዝርዝር |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
6211 |
የደንብ ልብስ |
5,000 |
|
ሎት 2 |
6212 |
የአላቂ የቢሮ እቃዎች |
4,000 |
|
ሎት 3 |
6214 |
የህክምና ዕቃዎች |
500 |
|
ሎት 4 |
6215 |
የአላቂ የትምህርት እቃዎች |
3,500 |
|
ሎት 5 |
6218 |
የአላቂ ሌሎች የፅዳት ዕቃዎች |
4,500 |
|
ሎት 6 |
6313 |
የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ |
4,000 |
|
ሎት 7 |
6314 |
የጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ |
3,500 |
- የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ CPO /ሲፒኦ/ በእያንዳንዱ ሎት በተቀመጠው መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተቋማት ከሆኑ ከየአደራጃቸው አካል መደራጀታቸውንና በጨረታ ዋስትና ስራ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎት የማይመለስ 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 6 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የእቃውን ናሙና ዝርዝር የግዥ ንብረት አስተዳደር ክፍል ገቢ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው አንድ ወጥ የሆኑ ዋናና ቅጂ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ብርሃንህ ዛሬ ቅ/መ እና የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስና ግዥ ንብረት አስተዳደር የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
- የት/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የጠበቀ ነው።
- ለጨረታ የተሰጠው ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊው ድርጅት የግዥ ትዕዛዝ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ የሚችሉ እና የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ላይ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡ የጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት ብርንሃንህ ዛሬ የመ/ደ/ት/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አማራጭ ጨረታ አይፈቅድም ግዥ ፈፃሚው፤
- የታወቁ ጉዳቶች የካሳ ከፍያ የገንዘብ መጠን በቀን 0.1% ይሆናል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ብርሃንህ ዛሬ ቅ/መ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ክፍያና ሂሳብ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመቅረብ ወይም በስልክ 011-6-18-99-61 ወይም 011-6-67-34-07 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ 500 ሜትር ገባ ብሎ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት
