Tender Detail

Tender Details


ገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018

 

ገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም

  • የደንብ ልብስ
  • አላቂ የቢሮ እቃዎች
  • አላቂ የትምህርት እቃዎች
  • አላቂ የጽዳት እቃዎች
  • ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት ተጫራቾችን
  1. በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በገንዘብ እና የኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
  4. ተጫራቾች ናሙና ለተጠየቁባቸው እቃዎች ናሙናውን ቀድሞ ጨረታ ሰነድ ሳጥን ውስጥ ከማስገባታቸሁ በፊት ማቅረብ አለባችሁ
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሲፒኦ 2% ማስያዝ ይኖርበታል።
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በቢሮ ቁጥር 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 ብር 100 በመክፈል የጨረታውን መግዛት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበት የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
  9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባችሁ፡፡
  10. ተጫራቾች ጨረታውን ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩባችሁ ቋሚ እቃዎች ት/ቤቱ ባቀረበው ስፔስፍኬሽን መሰረት ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
  11. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል።
  12. ት/ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው እቃ እስከ 20% የመቀነስ ሆነ የመጨመር መብት አለው፡፡
  13. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. ተጫራቾች ባሰናዳናቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
  15. ጨረታው የሚዘጋው ወይም የሚታሸገው በ10ኛው ቀን 11:30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  16. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በተዘጋ በቀጣይ የስራ ቀን 5፡00 ሰዓት ላይ በት/ቤቱ ፋይንስ ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
  17. ለበለጠ መረጃ:- 09-13-28-46-01 / 09-37-75-13-12 ይደውሉ፡፡
  18. አድራሻ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከወረዳ 10 ፅ/ቤት ዝቅ ብሎ፡፡

 

ገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት

 

Save Tender