በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ሎት 1" የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት2የጽዳት ዕቃዎች ሎት3፤ የደንብ ልብስ ሎት 4ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የገዥው መለያ ቁጥር ግ.ጨ 01/2018
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም m " የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት21 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3፤ የደንብ ልብስ ሎት 41 ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ፡-
ሎት 1 የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 16,750 (አስራ ስድስት ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ)
ሎት 2 የast Nዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 14,000 (አስራ አራት ሺ ብር ብቻ)
ሎት 3 ደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,000 (አስራ እንድ ሺ ብር ብቻ)
ሎት4 ቋሚ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 8,000 (ስምንት ሺ ብር ብቻ)
ሎት 5 የሚጠገኑ ንብረት ኮምፒውተርና ፕሪንተር እንዲሁም ጠረጴዛ ወንበርና ሼሌፍ የጨረታ ማስከበሪያ 1,000 (እንድ ሺ ብቻ)
ሎት 6 የትራንስፖርትና ሎንቺን፡ ሚኒባስ እና ለጭነት አገልግሎት ህትመት ሎቶች ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሰነድ (cpo) ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በዚህም መሠረት:- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክየዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና በCPO ለየአንድ አንዱ ሎት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ
ቀናት በ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 101 በመምጣት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በአስረኛው (1ኛ) ቀን በ 1፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ማለትም ከ ኛዉ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በወረዳው አዳራሽ ይከፈታል። የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ሲኖርባቸው ለ ቋሚ ዕቃ በቀረበ ፍላጎት መግለጫ መሰረት መወዳደር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉአቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስርያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
መስርያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በተጨማሪም ለማብራርያ ጥያቄ አድራሻ ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 05 ፋ/ፅ/ቤት የመሥሪያ ቤቱ ስልክ ቁጥር-0118883400
አድራሻ፡-
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቄራ በበረቱ ገባ ብሎ አልማዝዬ ሜዳ በቀድሞ አጠራር 42 ቀበሌ መዝናኛ አካባቢ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልከ ቁጥር 0118 88 34 00 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍስ ከተማ የወረዳ 5 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
