በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ ደረጃ ት/ቤት 1. የደንብ ልብስ 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 3. አላቂ ት/ት ዕቃዎች 4. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 6. የፕላንት ማሽነሪ ጥገና 7. ሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች ጥገናና ዕድሳት 8. ፕላንት ማሽነሪ ቋሚ ዕቃዎች 9. ሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች መግዛት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች በመሰኩ የተሰማሩ ህጋዊ ባለሙያዎች አወዳደሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ ደረጃ ት/ቤት
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2018
1. የደንብ ልብስ 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 3. አላቂ ት/ት ዕቃዎች 4. ሌሎች አላቂ ዕቃዎች 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 6. የፕላንት ማሽነሪ ጥገና 7. ሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች ጥገናና ዕድሳት 8. ፕላንት ማሽነሪ ቋሚ ዕቃዎች 9. ሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች መግዛት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች በመሰኩ የተሰማሩ ህጋዊ ባለሙያዎች አወዳደሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በተጠቀሰው እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና ንግድ ፈቃድ ያቀርባል። የዘመኑን ግብር የከፍለ መሆን አለበት፡፡
- የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተረጋገጠ ማስያዥያ ያቀርባል
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ 3000.00 (ሶስት ሺ ብር ብቻ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
- ዕቃዎቹን በመ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማሰገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠበት በ7 ቀን ውል መፈጸም አለበት፡፡
- የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋ ቫት /ተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች ሰነዳቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
አድራሻ፡- ከሳር ቤት በአዳምስ ፓቨሊዮን 100 ሜትር ወደ ታች በመውረድ ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 011 3 72 58 39/011 3 68 18 59
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ /ቅ/አ/አ/መ/ ደረጃ ት/ቤት
