Tender Detail

Tender Details


የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሐምሌ 19 001/2018

 

የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የሚገዙት ዕቃዎች ከነጨረታ ማስከበሪያው

 

ሎት

ሎት 1

ሎት 2

ሎት 3

ሎት 4

ሎት 5

ሎት 6

ሎት 7

ሎት 8

የሚገዛ ዕቃ

የደንብ ልብስ

የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

የትምህርት መለያ ዕቃዎች

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች

የህክምና እቃ

የላብራቶሪ

ቆሎ እና ውሃ

የጨረታ ማስከበሪያ

16,000.00

16,000.00

6,000.00

13,700.00

9,000.00

400.00

6,000.00

1,000.00

               

በ ሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኤ እንደ የሎቱ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የግብር መሲያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆን
  4. የዕቃ እና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝር ስር ውስጥ ያለ
  5. በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ

ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ ሙሉ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንልፃለን፡፡ በተጨማሪም የተወዳደሩበትን ዕቃዎች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ተጋባዥ እንግዶች ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ ነክሮ ካኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች ባመረቱት ምርት ላይ 3% ፐርስነት ልዩ ድጋፍ እናደርጋለን፡፡

 

አድራሻ - ኮልፌ 18 ማዞሪያ የደኑ ሆቴል ፊት ለፊት ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ።

ስልክ 011-279-1718 / 011-273-9799

 

የሐምሌ 19 ቁ.2 የመ/ደ/ት/ቤት

 

 

Save Tender